ሞሮኒ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሞሮኒ (موروني) ከ1954 ዓ.ም. ጀምሮ የኮሞሮስ ዋና ከተማ ነው።

የሞሮኒ አቀማመጥ ታላቋ ኮሞር ደሰት ላይ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 60,200 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 11°40′ ደቡብ ኬክሮስ እና 43°16′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።