ሞንትሬያል

ከውክፔዲያ

ሞንትሬያል (ፈረንሳይኛ፦ Montréal (እንግሊዝኛ) Montreal) የኬበክ ካናዳ ከተማ ነው። በ1634 ዓ.ም. ተመሠረተ። የሕዝቡ ቁጥር 1,649,519 አካባቢ ነው።

ሰንደቅ
የአሜሪካ ዳስ በኤክስፖ 67 አሁንም ሞንትሬያል ባዮስፌር የተባለው ሙዚየም ሆኗል።