ኬበክ

ከውክፔዲያ
የኬበክ ሥፍራ በካናዳ
ሰንደቅ
የኬበክ ጠረፍ በካናዳ መንግሥት በ1919 ዓም የተወሰነ ቢሆንም ኬበክ አንዳንዴ በላብራዶር ክፍል ላይ ይግባኝ ትላለች።

ኬበክ ((ፈረንሳይኛ) Québec, (እንግሊዝኛ) Quebec) በካናዳ የሚገኝ ክፍላገር ነው። የክፍላገሩ መደበኛ ሠሪ ቋንቋ ፈረንሳይኛ ነው። ዋና ከተማው ኬበክ ከተማ ነው።