ኬበክ ከተማ

ከውክፔዲያ
ሰንደቅ

ኬበክ ከተማ (ፈረንሳይኛ፦ Ville de Québec) የኬበክ ክፍላገር ካናዳ መቀመጫ ከተማ ነው። በ1600 ዓ.ም. ተመሠረተ። የሕዝቡ ቁጥር 531,902 አካባቢ ነው።