ሥርዓተ ጉልት
ሥርዓተ ጉልት ከዓፄ ሠርፀ ድንግል እስከ ዓፄ ኢያሱ ድረስ የተጻፉትን የመሬት ክፍፍሎች የሚመዘግብ፣ በጊዜያቸው በግዕዝ የተመዘገብ መጽሐፍ ነው።

ገጽ 6 - የዓፄ ቀዳማዊ ኢያሱ ሥርዓተ ጉልት
ገጽ 17-21 የክብራን ገብርኤልን ሥርዓተ ጉልት መዝገብ ይዳስሳል