የፀሐይ ሥርዓተ ፈለክ

ከውክፔዲያ
(ከሥርዓተ ፀሐይ የተዛወረ)
ፀሐይና ፈለኮቿ እንዲሁም አንዳንድ ጥቃቅን የዚህ ስርዓት አባላት። የፈለኮቹ መጠን እንደ ውድርአቸው መጠን ተስሎዋል፣ ርቀታቸው ግን በውድር አይደለም

የፀሐይ ሥርዓተ ፈለክ ፀሐይንና በሱዋ ዙሪያ ከበው የሚሽከረከሩትን ስምንት ፈለኮች ያጠቃልላል። ይህ ስርዓት ኣጣርድቬነስመሬትማርስጁፒተርሳተርንኡራኑስንና ኔፕቲዩንን ይጠቀልላል።