የፀሐይ ሥርዓተ ፈለክ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ፀሐይና ፈለኮቿ እንዲሁም አንዳንድ ጥቃቅን የዚህ ስርዓት አባላት። የፈለኮቹ መጠን እንደ ውድርአቸው መጠን ተስሎዋል፣ ርቀታቸው ግን በውድር አይደለም

የፀሐይ ሥርዓተ ፈለክ ፀሐይንና በሱዋ ዙሪያ ከበው የሚሽከረከሩትን ዘጠኝ ፈለኮች ያጠቃልላል። ይህ ስርዓት ኣጣርድቬነስመሬትማርስጁፒተርሳተርንኡራኑስንና ኔፕቲዩንፕሉቶን ይጠቀልላል።