Jump to content

ረጀፕ ታይፕ እርዶዋን

ከውክፔዲያ

ረጀፕ ታይፕ እርዶዋን (ቱርክኛ፦ Recep Tayyip Erdoğan 1946 ዓም - ) ከ2006 ዓም ጀምሮ የቱርክ አገር ፕሬዚዳንት ናቸው። ከዚያ በፊት ከ1995 እስከ 2006 ዓም ድረስ ማዕረጋቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ነበር።