Jump to content

ሩዋን

ከውክፔዲያ
ሩዋን
Rouen
ክፍላገር ላይኛ ኖርማንዲ
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 518,316
ሩዋን is located in France
{{{alt}}}
ሩዋን

49°26′ ሰሜን ኬክሮስ እና 1°05′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ሩዋን (ፈረንሳይኛ፦ Rouen) በስሜን ፈረንሳይ አገር የሚገኝ ከተማ ነው።

ከሮማውያን በፊት የወሊዮካሴስ ጎሣ ዋና ከተማ «ራቶማጎስ» ነበር። በሮሜ መንግሥት ዘመን ከተማው «ሮቶማጉስ» ተባለ።