ሩድ

ከውክፔዲያ
የሩድ ሥፍራ በቱርክ ጠረፍ አጠገብ

ሩድ (ግሪክኛ፦ Ρόδος /ሮዶስ/) የግሪክ አገር ደሴት ነው።