ሪካርዶ ኦሶሪዮ
Appearance
|
ሪካርዶ ኦሶሪዮ |
|||
|---|---|---|---|
| ሙሉ ስም | ሪካርዶ ኦሶሪዮ ሜንዶዛ | ||
| የትውልድ ቀን | መጋቢት ፳፩ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ኋኋፓን ዴ ሊዮን፣ ወሓካ፣ ሜክሲኮ | ||
| ቁመት | 173 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| 2000-2001 እ.ኤ.አ. | ክሩዝ አዙል ሂዳልጎ | 25 | (0) |
| 2001-2006 እ.ኤ.አ. | ክሩዝ አዙል | 118 | (0) |
| 2006-2010 እ.ኤ.አ. | ቪ.ኤፍ.ቢ. ስቱትጋርት | 73 | (1) |
| ከ2010 እ.ኤ.አ. | ሞንተሬይ | 32 | (1) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| ከ2003 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ | 82 | (1) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ሪካርዶ ኦሶሪዮ ሜንዶዛ (መጋቢት ፳፩ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. ተወለደ) ወሓካ፣ ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለሞንተሬይ በተከላካይነት ይጫወታል።
