ሪያድ

ከውክፔዲያ

ሪያድ (አረብኛ፦ الرياض ) የሳውዲ አረቢያ ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 4,260,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 24°39′ ሰሜን ኬክሮስ እና 46°46′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ከእስልምና አስቀድሞ ሠፈሩ ሃጃር ተብሎ ነበር። ዋና ከተማ የሆነው በ1810 ዓ.ም. ነበር።