ራስ ምስክር በዱባይ የታወቀ የሙዚቃ እንዲሁም የትላልቅ መድረክ ዐዘጋጅ ነው፤ በተጨማሪ ክርስትናን በሰፊው በማስተማር የብዙዎችን ጥያቂ መልስ እንዲያገኙ ያደረገ ራስ ምስክር በዐረብ ሀገሮች በሰፊው የተንቀሳቀሰ መልካም ሰው ነው!