Jump to content

ራስ ዘስላሴ

ከውክፔዲያ

ራስ ዘስላሴ ከአጼ ሠርፀ ድንግል ሞት በኋላ ነገስታትን በመሾምና በማውርድ የሚታወቁ የጦር ሰው ነበሩ። የጉራጌ ባላበት የነበሩት ራስ ዘስላሴ ከ1590 - 1595 ከጣና በስተሰሜን ጎንደር ውስጥ ይገኝ የነበረው የደምቢያ አስተዳዳሪ ሆነው ሲያገለግሉ እኤአ ሰኔ26፣ 1607 በሞት አልፈዋል።