ርዕዮተ ዓለም

ከውክፔዲያ

ርእዮተ ዓለም ማለት ለማዎቅ ብቻ ተብለው ያልተያዙ የሐሳቦች ሥርዓት ነው። ዓለምን ለመገንዘብ ወይንም ለመረዳት ብቻ ሳይሆን ዓለምን ለመቀየርም ጭምር ተብለው የተያዙ ሐሳቦች ስብስብ ርዕዮተ ዓለም ይባላል።

ሐሳቦቹ በተለይ እንደ የፖለቲካ፣ ወይንም የኤኮኖሚ ፣ ወይም ደግሞ ፖሊሲ መነሻ ሆነው የሚያገለግሉ ናቸው።