ሮድሪጎ ሙኞዝ
Appearance
|
ሮድሪጎ ሙኞዝ |
|||
|---|---|---|---|
| ሙሉ ስም | ሮድሪጎ ማርቲን ሙኞዝ ሳሎሞን | ||
| የትውልድ ቀን | ጥር ፲፬ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ሞንቴቪዴዎ፣ ኡራጓይ | ||
| ቁመት | 181 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | በረኛ | ||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| 2000–2008 እ.ኤ.አ. | ሴሮ | 72 | (4) |
| 2009–2011 እ.ኤ.አ. | ናስዮናል | 67 | (0) |
| ከ2012 እ.ኤ.አ. | ሊበርታድ | 3 | (0) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ የካቲት ፲፬ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ሮድሪጎ ማርቲን ሙኞዝ ሳሎሞን (ጥር ፲፬ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለክለብ ሊበርታድ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።