ሰማያዊ ፈረስ

ከውክፔዲያ

ሰማያዊ ፈረስ ኢትዮጵያዊ የሆነ የአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬአማርኛ ፊልም ነው። በዲሴምበር 21 2004 እ.ኤ.አ.ሂልተን አዲስ ሆቴል ተመረቀ። በዘመናዊ መልኩ ከተሰሩ ዘመናዊ ፊልሞች አንዱና ፈር ቀዳጁ ነው። ፊልሙ እስክንድር የተባለ ገጸ ባህሪ ከሌላ ፍሬሰላም በተባለች ገጸ ባህሪ እገዛ ኢትዮጵያን በግኝቱ የመቀየር ሃሳቡን እውን ለማድረግ ሲጥር የሚስተዋልበት ነው።

ዝግጅት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ደራሲና አዘጋጁ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ ነው። በመሪ ተዋናይነትም ተሳትፎ አድርጓል። ፊልሙን ሰርቶ ለመጨረስ በጠቅላላ 300,000 ( ሶስት መቶ ሺህ ብር ) ገደማ እንደፈጀ በፊልሙ ምርቃት ላይ ተገልጿል።