ሰም ለበስ

ከውክፔዲያ

ሰም ለበስአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በማር የተለወሰ መርዝ፣ ጥሩ የተናገሩ አስመስሎ መጥፎ ነገር ማስተላለፍ፣ ወይንም በልብ መጥፎ ነገር ይዞ ግን ያን ደብቆ ማሞካሸትና ጥሩ ነገር መናገር

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የአቶ በዛብህ ንግግር ሰም ለበስ ነው። ምንም አላምነውም።