በማር የተለወሰ መርዝ

ከውክፔዲያ

በማር የተለወሰ መርዝአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የጭቃ እሾህ፣ በጥሩ ንግግር ውስጥ መጥፎውንም አብሮ ማስኬድ።

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሰብለ የተናገረቸው በማር የተለወሰ መርዝ ነው። ሲገባህ ያን ጊዜ ያናድድሃል።