Jump to content

የጭቃ እሾህ

ከውክፔዲያ

የጭቃ እሾህአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

በማር የተለወሰ መርዝ፣ ላይ ላዩ የማያስታውቅ ግን ውስጡ የሚጎዳ ንግግር ወይንም ድርጊት
ወይዘሮ ብርቄ የጭቃ እሾህ ንግግር ትችልበታለች።