ሰርጉን ተዝካር ትለኛለህ

ከውክፔዲያ

ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ

ትርጉም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በጣም ጥሩ ነው። ደስ ይላል። ሌላ ሰው መጥፎ ነው ነገር ለተናጋሪው ጥሩ ሆኖ ሲገኝ። ከሰርጉን ምላሽ ትለኛለህ ጋር ተመሳሳይ ነው ግን ይሄ በተናጋሪውና በመላሹ መካከል ያለው ዕይታ በከረረ መልኩ ተቃራኒ ነው።

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አለሙ፡ አይ እንዴት ያሳዝናል! ስለሞን ወደ ውጭ አገር ሊሄድ ነው አሉ።

ደበበ፡ ሰርጉን ተዝካር ትለኛለህ? እሱ እኮ ስንት ሰዎችን የበደለ ሰው ነው።