ሰባስቲያን ኮአቴስ

ከውክፔዲያ

ሰባስቲያን ኮአቴስ

ሰባስቲያን ኮአቴስ ለ ሲጫወት ኡራጓይ ኦሎምፒክ ቡድን
ሰባስቲያን ኮአቴስ ለ ሲጫወት ኡራጓይ ኦሎምፒክ ቡድን
ሰባስቲያን ኮአቴስ ለ ሲጫወት ኡራጓይ ኦሎምፒክ ቡድን
ሙሉ ስም ሰባስቲያን ኮአቴስ ንዮን[1]
የትውልድ ቀን መስከረም ፳፯ ቀን ፲፱፻፹፫ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሞንቴቪዴዎኡራጓይ
ቁመት 196 ሳ.ሜ.[2]
የጨዋታ ቦታ ተከላካይ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
2001–2009 እ.ኤ.አ. ክለብ ናስዮናል ዴ ፉትቦል
ፕሮፌሽናል ክለቦች
2009–2011 እ.ኤ.አ. ናስዮናል 55 (8)
ከ2011 እ.ኤ.አ. ሊቨርፑል 12 (1)
ከ2014 እ.ኤ.አ. ናስዮናል (ብድር) 6 (0)
ብሔራዊ ቡድን
2009 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ (ከ፳ በታች) 10 (0)
ከ2012 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ ኦሎምፒክ 3 (0)
ከ2011 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 16 (0)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ መጋቢት ፲፮ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ሰባስቲያን ኮአቴስ ንዮን (መስከረም ፳፯ ቀን ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለሊቨርፑል ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።

ማመዛገቢያዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ (እንግሊዝኛ) "Clubs submit retained and released lists". Premier League. ግንቦት ፴ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም.. Archived from the original on 2013-07-13. https://www.webcitation.org/6I4e0zuBj?url=http://www.premierleague.com/en-gb/news/news/2013-14/jun/premier-league-clubs-submit-retained-and-released-lists.html በሐምሌ ፲፯ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. የተቃኘ. 
  2. ^ (እንግሊዝኛ) Kerr, Chris. "Player Profile". LFC.TV. Archived from the original on 2013-01-23. በ2013-01-28 የተወሰደ.