ሰኸምሬ ሸድዋሰት
Appearance
==
| ሰኸምሬ ሸድዋሰት | |
|---|---|
| የግብጽ ፈርዖን | |
| ግዛት | 1600-1596 ዓክልበ. ግ. |
| ቀዳሚ | በቢአንኽ |
| ተከታይ | 1 ደዱሞስ ? |
| ሥርወ-መንግሥት | 16ኛው ሥርወ መንግሥት |
==
ሰኸምሬ ሸድዋሰት በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (16ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1600-1596 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ።
ስሙ «ሰኸምሬ ሸድዋሰት» በቶሪኖ ቀኖና ዝርዝር ብቻ ይታወቃል። በዚያው ዝርዝር ላይ ከእርሱ ቀጥሎ አምስት ሌሎች ስሞች ጠፍተዋል። በአቶ ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ ተከታዩ 1 ደዱሞስ ይሆናል።
| ቀዳሚው በቢአንኽ |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን 1600-1596 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ 1 ደዱሞስ ? |