Jump to content

ሰይንት ፖል፣ ሚንሶታ

ከውክፔዲያ

ሰይንት ፖል (እንግሊዝኛ፦ Saint Paul «ቅዱስ ጳውሎስ») የሚንሶታ ክፍላገር አሜሪካ ከተማ ነው። ይህ ከተማ ከሚኒያፖሊስ ፊት ለፊት ስለ ተቀመጠ ሁለቱ «መንታ ከተሞቹ» ይባላሉ።