Jump to content

ሱሌማን ሀሚድ

ከውክፔዲያ

ሱሌማን ሀሚድ ሱሌማን (ጥቅምት 20 ቀን 1997 ተወለደ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀኝ ተከላካይነት የሚጫወት ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች ነው።