ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ቡድን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ቅዱስ ጊዮርጊስ Football pictogram.svg

Saint George FC.jpg

ሙሉ ስም ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ክበብ
ምሥረታ ታኅሣሥ ወር ፲፱፻፳፰ ዓ/ም በአዲስ አበባ
ስታዲየም አዲስ አበባ ስታዲየም
ፕሬዝዳንት አቶ አብነት ገብረመስቀል
ሊግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ድረ ገጽ ይፋ ድረ ገጽ


Ethio football.jpeg

ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ቡድን መቀመጫውን በአዲስ አበባ ያደረገ ሲሆን ዋና ስታዲየሙ የአዲስ አበባ ስታዲየም ነው። ይህ ቡድን የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ነው። የ

ታሪክ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ቅዱስ ጊዮርጊስ የስፖርትብ የተመሠረተው ጣሊያን ኢትዮጲያን በወረረችበት ጊዜ፣ ታኅሣሥ ወር ፲፱፻፳፰ ዓ/ም በአዲስ አበባ አራዳ አካባቢ ፣ አየለ አጥናሽ እና ጆርጅ ዱካስ በተባሉ ሁለት ግለሰቦች ነው። የኋላ ኋላ ክለቡ የኢትዮጲያ ምልክት እስከመሆን ደርስዋል።

አሸናፊነት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግን በተለያዩ አመታት አሸናፊ ሁንዋል። እነዚህም፦ 1950, 1966, 1967, 1968, 1971, 1975, 1987, 1991, 1992, 1994, 1995, 1996, 1999, 2000, 2002, 2003, 2005, 2006, 2008, 2009 (እ.ኤ.አ.) ናቸው።