ሱሪ

ከውክፔዲያ
ሱሪ

ሱ'ሪ ወይም ቦላሌዳሌ እስከ ቁርጭምጭሚት ድረስ ያለውን የሰውነት ክፍል የሚያለብስ የልብስ ዓይነት ነው። ይህ የልብስ ዓይነት ሁለቱንም እግሮች ለየብቻ (እንደ ጉርድ እና ቀሚስ ለየብቻ ከማልበስ ይልቅ ማለት ነው።) የሚያለብስ ነው።