Jump to content

ሱን ያት ሰን

ከውክፔዲያ
ዶ/ር ሱን

ዶ/ር ሱን ያት ሰን (ቻይንኛ፦ 孫逸仙) የቻይና ሀኪም፣ ጸሓፊ፣ ፈላስፋ እና ከሢንኃይ አብዮት ቀጥሎ አብዮታዊ መሪ ነበሩ። ለሁለት ወር ያህል በ1904 ዓም የቻይና ሪፐብሊክ መጀመርያ ሽግግር መንግስት ፕሬዚዳንት ነበሩ።