ሲርና ሳይግላክ

ከውክፔዲያ

ሲርና ሳይግላኽአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ790 እስከ 769 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

አብዛኛው የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የሲርና ዘመን ለ21 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ790 እስከ 769 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል፤ የአራት ሊቃውንት ዜና መዋዕል ደግሞ የ150 ዓመት ዘመን 1189-1039 ዓክልበ. ሰጥቶታል።)