ሳም ዎርቲንግተን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ዎርቲንግተን በኤይፕሪል 2010 እ.አ.አ.

ሳም ዎርቲንግተን (እንግሊዝኛ: Sam Worthington) (የተወለደው ኦገስት 2 ቀን 1976 እ.ኤ.አ.) የአውስትራልያ ዜግነት ያለው ታዋቂ የፊልም ተዋናይ ነው። ሳም ዎርቲንግተን ለ10 ዓመት ያህል በአውስትራልያ የቴሌቪዥን ዝግጅት ላይ ሲሰራ ከቆየ በኋላ በ2009 እ.ኤ.አ. የተርሚኔተር ተከታታይ ፊልሞች ክፍል የሆነው ተርሚኔተር ሳልቬሽን (እንግሊዝኛ: Terminator Salvation) ላይ የበመተወን የሆሊውድን ቀልብ ለመሳብ ችሏል። ከዚያም የታዋቂው የፊልም ፕሮዲዩሰርጄምስ ካሜሩን ፊልሞች የሆኑት አቫታር (እንግሊዝኛ: Avatar) እና ክላሽ ኦፍ ዘ ታይተንዝ (እንግሊዝኛ: Clash of the Titans) ላይ በመሪ ተዋናይነት ለመሳተፍ ችሏል።