ሳንቲያጎ
ሳንቲያጎ(እስፓንኛ፦ Santiago de Chile) የቺሌ ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 5,333,100 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 4,372,800 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 33°27′ ደቡብ ኬክሮስ እና 70°40′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ሥዕሎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
-
Palacio de La Moneda
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |