ሳን ሆዜ፣ ኮስታ ሪካ

ከውክፔዲያ

ሳን ሆሴኮስታ ሪካ ዋና ከተማ ነው።

San José, Costa Rica (2).JPG

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,527,300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 337,200 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 09°59′ ሰሜን ኬክሮስ እና 84°04′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።