ሳን ሳልቫዶር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሳን ሳልቫዶርኤል ሳልቫዶር ዋና ከተማ ነው። በ1517 ዓ.ም. በእስፓንያውያን ተመሠረተ።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1998 ዓ.ም.) 2,224,223 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 13°40′ ሰሜን ኬክሮስ እና 89°10′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።