ሴኔካ
Appearance
ሴኔካ ከ4-65 ዓ.ም የነበረ የጥንቱ ሮሜ ፈላስፋ፣ ደራሲ፣ ስቶይክ፣ ባለ ስልጣንና ቀልደኛ ነበር። ሴኔካ በሮሜ ግዛት፣ ኮርዶባ ከተሰኘው የስፔን ግዛት ሲወለድ የንጉስ ኔሮ አስተማሪና አማካሪ ነበር። በንጉሱ ላይ ሴራ ፈጽመሃል የሚል ክስ ተነስቶ እራሱን እንዲያጠፋ በመገደደኡ ሊያልፍ በቅቷል። [1][2]
«ሰወች ስለ ጦርነት |
— ሴኔካ |
ሴኔካ ከተወለደበት ኮርዶባ ስፔን በጥንቱ የሮም ግዛቶች፣ ግብጽን ጨምሮ በመዘዋወር ሥነ ርቱዕ አንደበት ያስተምር ነበር። በዚሁ አጋጣሚ የስቶይዝምን ፍልስፍና ለመማር በቃ። ከዚህ ጉዞው በኋላ በሮም ከተማ በመወሰን ትምህርትን ማስፋፋት ቀጠለ። በመካከሉ የወደፊቱ ንጉስ ኔሮ አስተማሪ ሆነ፣ እንዲያውም ንጉሱ ከነገሰ በኋላ አማካሪው በመሆነ ለሮም ግዛት ጥሩ አስተዋጾኦችን ሊያደርግ በቃ። ኋላ ላይ ኔሮ አምባገነን እየሆነ ሲመጣ ከንጉሱ ጋር ለመለያየት በቃ።
ይገኙበታል።
- ^ Bunson, Matthew, A Dictionary of the Roman Empire page 382. Oxford University Press, 1991
- ^ Fitch, John (2008). Seneca. City: Oxford University Press, USA. p. 32. ISBN 9780199282081.
- Original texts of Seneca's works at 'The Latin Library'
- ሥራዎች ከSeneca the Younger በProject Gutenberg
- Essays by Seneca at Quotidiana.org
- Seneca's essays in English (at Stoics.com)
- Many quotes by Lucius Annaeus Seneca via brainyquote.com.
- List of commentaries of Seneca's Letters Archived ሜይ 12, 2011 at the Wayback Machine
- Incunabula (1478) of Seneca's works in the McCune Collection
- Seneca's Tragedies and the Elizabethan Drama
- Seneca on Anger: written and presented by Alain de Botton Archived ጁላይ 19, 2011 at the Wayback Machine
- SORGLL: Seneca, Thyestes 766-804 Archived ማርች 3, 2016 at the Wayback Machine, read by Katharina Volk, Columbia University. Society for the Oral reading of Greek and Latin Literature (SORGLL)