ሴግሬ ወንዝ
Appearance
| ሴግሬ ወንዝ | |
|---|---|
| የሴግሬ ሸለቆ ካርታ | |
| መነሻ | ፒሬኔ ተራሮች |
| መድረሻ | ኤብሮ ወንዝ |
| ተፋሰስ ሀገራት | ስፔን፣ አንዶራ |
| ርዝመት | 265 ኪ/ሜ (565 ማይል) |
| የምንጭ ከፍታ | 2400 ሜ |
| አማካይ ፍሳሽ መጠን | መካከለኛ : 100 m³/s |
| የተፋሰስ አካባቢ ስፋት | 22,579 km² |
ሴግሬ ወንዝ (እስፓንኛ፦ Segre) በእስፓንያ ውስጥ የሚገኝ ወንዝ ነው። ለኤብሮ ወንዝ ጥገኛ ወንዝ ነው። በሮማይስጥ ዘንድ ወንዙ ሲኮሪስ ይባል ነበር።
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |