ስመኘው በቀለ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

እ/ር ስመኘው በቀለ (1957 - 2010 አ.ም) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ኢንጂነር በመሆን ያገለገለ የኢትዮጵያ መሐንዲስ ነበር. እ.ኤ.አ. በጁላይ 26 ቀን 2018 እ.ኤ.አ.አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በመኪናው ተገድሏል።[1] እ/ር ስመኘው በቀለ በጎንደር ዞን ማክሰኝት ከተማ፣ በ1957 አ.ም ተወለዱ።

ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]