Jump to content

ስሜን ዋልታ

ከውክፔዲያ

ስሜን ዋልታ ማለት የመሬት እንዝርት የምትዞርበት ከሁሉም ስሜን የሆነው ያው ነጥብ ነው። በአርክቲክ ውቅያኖስ መሃል ይገኛል።

ለዚህም ቅርብ የሆነው መግነጢሳዊ ስሜን ዋልታ ሌላ ነጥብ ነው። ይህ ጠድከል ምንጊዜም የሚያጠቆም፣ ቀስ በቀስ ተዘዋዋሪ የሆነ ሥፍራ ነው።

በተጨማሪ ሦስተኛ ምድረ መግነጢሳዊ ስሜን ዋልታ ደግሞ አለ።