ስቲፍነስ ዘዴ

ከውክፔዲያ
(ከስቲፍነስ መንገድ የተዛወረ)

ስቲፍነስ ዘዴ (Direct stiffness method) በየመዋቅር ትንታኔ ውስጥ ውስብስብ ለሆኑ እና በስታቲክስ መፍትሄ ለማይገኝላቸው መዋቅሮችኮምፒውተር እንዲመች ተደርጎ የሚቀርብ የቁጥር ድርድር ስሌት ነው። ከ(finite element) መንገዶች ውስጥ በከፍተኛ መጠን ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው የስሌት ዓይነት ሲሆን ይህን በመጠቀም በመዋቅሩ ላይ የመከወኑ እንደ ጉልበት እና የቦታ ለውጥ ማስላት ይቻላል።

ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ማጣቀሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • Introduction to Finite Element Method. Fall 2001. University of Colorado. 18 Sept. 2005 <http://www.devdept.com/fem/books.php>
  • Robinson, John. Structural Matrix Analysis for the Engineer. New York: John Wiley & Sons, 1966
  • Rubinstein, Moshe F. Matrix Computer Analysis of Structures. New Jersey: Prentice-Hall, 1966
  • McGuire, W., Gallagher, R. H., and Ziemian, R. D. Matrix Structural Analysis, 2nd Ed. New York: John Wiley & Sons, 2000.