የመዋቅር ትንታኔ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

የመዋቅር ትንታኔ (structural analysis) የአካላዊ ህጎች ስብስብ ሲሆን በሒሳብ ህጎች ጋር በማጣመር ለመዋቅሮች አሰራር መፍትሄ የሚሰጥ የስሌት አይነት ነው። የዚህ የመዋቅር ስሌት ዋናው ግቡ የሚሰሩት መዋቅሮች ለሚገለገሉበት ድልድይሕንፃአየር ማረፊያ አልያም መኪና በቂ ጥንካሬ እንዳለው ማረጋገጥ ነው። ስሌቱ በዋናነት በሜካኒክስ (mechanics) እና ዳይናሚክስ (dynamics) የትምህርት ዘርፎች ላይ በብዛት ጥቅም ላይ የሚውል ነው። ዋናው ቃላዊ የስሌቱ አካል በመዋቅሩ ላይ በተለያዩ መጠኖች እና አይነቶች በሚተገበሩ ጫናዎች ለሚፈጠሩት እንደ ጉልበት (forces)፣ ቅርጸተ ለውጥ (deformations) ወይም ጭንቅ (stresses) ስሌት ዋጋ መስጠት ነው።

መዋቅሮች እና ጫናዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የመዋቅሮች ምደባ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አስርዮሽ

የስሌት መንገድ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ገደቦች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

መደበኛው መንገድ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የማጠጋጋት መንገድ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]


ማጣቀሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]