ትምህርተ ሂሳብ
Appearance
(ከሒሳብ የተዛወረ)
ትምህርተ ሂሳብ የብዛት፣ የአደረጃጀት የለውጥና የስፋት ጥናት ተብሎ ብዙ ጊዜ የታወቃል። ሌሎችም «የቅርጽና የቁጥር» ጥናት ብለው ይጠሩታል። በፎርማሊስቲክ አይን ተጨባጭ ያልሆኑን አደረጃጀቶችን ሥነ አመክንዮንና (ሎጂክ) የሂሳብ አጻጻፎችን በመጠቀም መመርመር ተብሎ ይታወቃል። ሪአሊስቶች ደግሞ ስለነሱ ካለን ግንዛቤ ውጭ ሰለሚኖሩ እቃዮችና ጽንሶች ምርምር ይሉታል። ትምህርተ ሂሳብ በማንኛውም የሳይንስ ዘርፍ ስለሚጠቅም «የሳይንስ ቋንቋ» ወይም የኅዋ ቋንቋ ተብሎም ይጠራል።
- የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት -- የሂሳብ ቃላት ትርጓሜ፣ ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ
ይህ የውቀት ዘርፍ ከሚያጠናቸው መካከል፡-
ያጠቃልላል