ስቶኮልም

ከውክፔዲያ

ስቶኮልም (እስቶኮልም) የስዊድን ዋና ከተማ ነው።


የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,622,300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,251,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 59°20′ ሰሜን ኬክሮስ እና 18°03′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።