ስንግ

ከውክፔዲያ

ስንግ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከቃሪያ ቲማቲም እና ሽንኩርት ነው። አልፎ አልፎም ዘይት ይጨመርበታል።

አዘገጃጀት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ስንግ አዘገጃጀት በመጀመሪያ ሽንኩርት በደቃቁ ይከተፋል። በመቀጠልም ጎድጎድ ያለ እቃ ላይ ይደረግና በትንሹ ዘይትና ጨው ይጨመርበታል። ከዛም ለስንግ የሚሆኑትን ቃሪያዎች በአንድ ጎን በቢላ ተቀዶ የውስጡ ፍሬ ይወጣል። ከዛም የተቀላቀለውን ሽንኩርት ቃሪያው ውስጥ ይከተታል። በቃ ከዛማ ስንግ ሆነ።