ስኮትኛ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የስኮትኛ ቀበሌኞች

ስኮትኛ (Scots) በስኮትላንድ የሚናገር እንግሊዝኛ አይነት ቀበሌኛ ነው። አንዳንድ ሊቃውንት እንደ ራሱ ቋንቋ ሲቆጠሩት ሌሎች ግን እንደ እንግሊዘኛ ቀበሌኛ ይቆጠሩታል።