ሶማሌ (ብሔር)

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

የሶማሌ ብሔርአፍሪካ ቀንድ ይገኛሉ። ሱማሊኛ ቋንቋቸው ነው። ጠቅላላ ብዛታቸው ከ10 እስከ 20 ሚሊዮን የሚገመት ሲሆን እነዚህም በሶማሊያ (ከ8 ሚሊዮን በላይ)፣ ኢትዮጵያ (ከ3 እስከ 5 ሚሊዮን)፣ ጅቡቲ (250,000)፣ ሰሜን-ምስራቅ ኬንያ (240,000)፣ እና በሌሎች ውጭ ሀገሮች ይገኛሉ። ዋና ሃይማኖታቸው ሱኒ እስልምና ነው።

ሶማሌ (ብሔር) የኢትዮጵያ ብሔር ነው።