የአፍሪካ ቀንድ

ከውክፔዲያ

የአፍሪካ ቀንድ ኢትዮጵያ ሶማልያ ኤርትራ ጅቡቲ ናቸው ከፊል የምስራፍ አፍሪካ አገራትን ይይዛል ከ 160 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ይኖርበታል ተብሎ ይገመታል