ሶከር ሲቲ

ከውክፔዲያ

ሶከር ሲቲጆሃንስበርግደቡብ አፍሪካ የሚገኝ የእግር ኳስ ስታዲየም ነው። ሶከር ሲቲ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ዋና ስታዲየም ሆኖ አገልግሏል። 94,700 መቀመጫዎች ያሉት ይህ ስታዲየም በአፍሪካ ትልቁ ነው።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ሶከር ሲቲ የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።