የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ |
|
---|---|
ይፋዊ ምልክት
|
|
የውድድሩ ዝርዝር | |
አስተናጋጅ | ![]() |
ቀናት | ከሰኔ ፬ እስከ ሐምሌ ፬ ቀን |
ቡድኖች | ፴፪ (ከ፮ ኮንፌዴሬሽኖች) |
ቦታ(ዎች) | ፲ ስታዲየሞች (በ፱ ከተማዎች) |
ውጤት | |
አሸናፊ | ![]() |
ሁለተኛ | ![]() |
ሦስተኛ | ![]() |
አራተኛ | ![]() |
እስታቲስቲክስ | |
የጨዋታዎች ብዛት | ፷፬ |
የጎሎች ብዛት | ፻፵፭ |
የተመልካች ቁጥር | 3,178,856 |
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) | ![]() ![]() ![]() ![]() ፭ ጎሎች |
ኮከብ ተጫዋች | ![]() |
← ![]() ![]() |
የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፱ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ የነበረ ሲሆን ከሰኔ ፬ እስከ ሐምሌ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. በደቡብ አፍሪካ ተካሄዷል። ውድድሩን ለማቅረብ የተካሄደው ዕጣ ውስጥ የአፍሪካ ሀገሮች ብቻ እንዲሳተፉ ነበር የተፈቀደው። ደቡብ አፍሪካ ግብፅና ሞሮኮን በማሸነፍ የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫን ያቀረበች አፍሪካዊ ሀገር ሆናለች።
ማጣሪያ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የማጣሪያ ዕጣ በኅዳር ፲፭ ቀን ፳፻ ዓ.ም. በደርባን ከተማ ተካሄዷል። ደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅ ስለሆነች ያለ ማጣሪያ አልፋለች። ነገር ግን የ2006 እ.ኤ.አ. አሸናፊ ጣሊያን በማጣሪያው መሳተፍ ነበረባት።
ማጣሪያ ያለፉት አገራት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ኤ.ኤፍ.ሲ. ካፍ |
ኮንካካፍ ኮንሜቦል ኦ.ኤፍ.ሲ. |
ዩኤፋ |
የሽልማት ገንዘብ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ፊፋ ለውድድሩ ያቀረበው ጠቅላላ የሽልማት ገንዘብ $420 ሚሊዮን ነው።[1] ይህም ከ2006 እ.ኤ.አ. ውድድር ሽልማት ገንዘብ የስልሳ ከመቶ ዕድገት አለው።[1] ከዚህ ውስጥ $40 ሚሊዮን የሚሆነው ተጫዋቾቹ ለሚጫወቱበት ክለቦች ተጫዋቾቹ ለሚደርስባቸው ጉዳት መካካሻ እንዲሆን ተሰጥቷል። ከውድድሩ በፊት እያንዳንዱ ቡድን ለዝግጅት ወጪው $1 ሚሊዮን የተረከበ ሲሆን ቀሪው ገንዘብ እንደሚመለከተው ተከፋፍሏል፦[1]
- $8 ሚሊዮን - ለያንዳንዱ በምድብ ደረጃ የወደቀ ቡድን (፲፮ ቡድኖች)
- $9 ሚሊዮን - ለያንዳንዱ በየ፲፮ ዙር የወደቀ ቡድን (፰ ቡድኖች)
- $14 ሚሊዮን - ለያንዳንዱ በሩብ ፍፃሜ የወደቀ ቡድን (፬ ቡድኖች)
- $18 ሚሊዮን - በአራተኛ ደረጃ ለጨረሰው ቡድን
- $20 ሚሊዮን - በሶስተኛ ደረጃ ለጨረሰው ቡድን
- $24 ሚሊዮን - በሁለተኛ ደረጃ ለጨረሰው ቡድን
- $30 ሚሊዮን - ለአሸናፊው ቡድን
ከተማዎችና ስታዲየሞች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ግጥሚያዎቹ በዘጠኝ ከተማዎች ውስጥ በሚገኙ አስር ስታዲየሞች ውስጥ ነው የተካሄዱት። የዋንጫ ጨዋታው በጆሃንስበርግ ከተማ በሚገኘው ሶከር ሲቲ ስታዲየም ነው የተከናወነው።
ጆሃንስበርግ | ደርባን | ኬፕ ታውን | ጆሃንስበርግ |
---|---|---|---|
ሶከር ሲቲ | ሞዝስ ማቢዳ ስታዲየም | ኬፕ ታውን ስታዲየም | ኤሊስ ፓርክ ስታዲየም |
አቅም፦ 89,700 | አቅም፦ 70,000 | አቅም፦ 69,070 | አቅም፦ 62,567 |
![]() |
![]() |
![]() |
![]() |
ፕሪቶሪያ | ኔልስፕሩዊት | ||
ሎፍተስ ቨርስፌልድ ስታዲየም | ምቦምቤላ ስታዲየም | ||
አቅም፦ 51,760 | አቅም፦ 40,113 | ||
![]() |
![]() | ||
ፖርት ኤልሳቤጥ | ብሉምፎንቴይን | ፖሎክዋኔ | ሩስተንበርግ |
ኔልሰን ማንዴላ ቤይ ስታዲየም | ፍሪ ስቴት ስታዲየም | ፒተር ሞካባ ስታዲየም | ሮያል ባፎኬንግ ስታዲየም |
አቅም፦ 48,000 | አቅም፦ 48,070 | አቅም፦ 46,000 | አቅም፦ 44,530 |
![]() |
![]() |
![]() |
![]() |
የምድብ ድልድል ዕጣ አወጣጥ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የፊፋ አዘጋጅ ኮሚቴ የዕጣ አወጣጥ ሂደቱን በኅዳር ፳፫ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. አጸደቀ። የዘር ቡድኖች (seed teams) አደረጃጀት አዘጋጅ አገር ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ በኦክቶበር 2009 እ.ኤ.አ. በወጣው የፊፋ የአገራት የብቃት ደረጃ ላይ የተመሰረተ ነው። በደረጃ ላይ ከ፩ እስከ ፯ የተቀመጡት ቡድኖች ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ በቋት ፩ ተመድበዋል።
ቋት ፩ (አዘጋጅ እና ምርጥ ፯) | ቋት ፪ (ኤ.ኤፍ.ሲ፣ ኮንካካፍ እና ኦ.ኤፍ.ሲ.) | ቋት ፫ (ካፍ እና ኮንሜቦል) | ቋት ፬ (ዩኤፋ) |
---|---|---|---|
የመደብ ድልድል ሥነ ስርዓቱ በኬፕ ታውን፣ ደቡብ አፍሪካ በሚገኘው ኬፕ ታውን ዓለም አቀፍ ኮንቬሽን ማዕከል በኅዳር ፳፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተከናወነ። ሥነ ስርዓቱ የቀረበው በደቡብ አፍሪካዊቷ ተዋናይ ሻርሊዝ ቴሮን እና የፊፋ ዋና ጸሐፊ ዠሮም ቫልክ ነው።[2] የዕጣ ኳሶቹን ያወጡት ዴቪድ ቤክሃም፣ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ ጆን ስሚት፣ መካያ ንቲኒ፣ ማቲው ቡዝ እና ሲምፊዌ ድሉድሉ ናቸው።[3]
ዳኛዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የፊፋ ዳኛዎች ኮሚቴ ፳፱ ዳኛዎችን ለዓለም ዋንጫ መርጧል። እነዚህም ከኤ.ኤፍ.ሲ. አራት፣ ከካፍ አስር፣ ከኮንሜቦል ስድስት፣ ከኮንካካፍ አራት፣ ከኦ.ኤፍ.ሲ. ሁለት እና ከዩኤፋ አስር ዳኛዎችን ያጠቃልላል።[4] እንግሊዛዊው ዳኛ ሀዋርድ ዌብ የዋንጫ ጨዋታውን እንዲዳኝ ተመርጧል።[5]
የምድብ ደረጃ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ምድብ ኤ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤ
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
![]() |
3 | 2 | 1 | 0 | 4 | 0 | +4 | 7 |
![]() |
3 | 1 | 1 | 1 | 3 | 2 | +1 | 4 |
![]() |
3 | 1 | 1 | 1 | 3 | 5 | −2 | 4 |
![]() |
3 | 0 | 1 | 2 | 1 | 4 | −3 | 1 |
ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
1 – 1 | ![]() |
![]() |
0 – 0 | ![]() |
ሰኔ ፱ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
0 – 3 | ![]() |
ሰኔ ፲ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
0 – 2 | ![]() |
ሰኔ ፲፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
0 – 1 | ![]() |
![]() |
1 – 2 | ![]() |
ምድብ ቢ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ቢ
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
![]() |
3 | 3 | 0 | 0 | 7 | 1 | +6 | 9 |
![]() |
3 | 1 | 1 | 1 | 5 | 6 | −1 | 4 |
![]() |
3 | 1 | 0 | 2 | 2 | 5 | −3 | 3 |
![]() |
3 | 0 | 1 | 2 | 3 | 5 | −2 | 1 |
ሰኔ ፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
2 – 0 | ![]() |
![]() |
1 – 0 | ![]() |
ሰኔ ፲ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
4 – 1 | ![]() |
![]() |
2 – 1 | ![]() |
ሰኔ ፲፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
2 – 2 | ![]() |
![]() |
0 – 2 | ![]() |
ምድብ ሲ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ሲ
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
![]() |
3 | 1 | 2 | 0 | 4 | 3 | +1 | 5 |
![]() |
3 | 1 | 2 | 0 | 2 | 1 | +1 | 5 |
![]() |
3 | 1 | 1 | 1 | 3 | 3 | 0 | 4 |
![]() |
3 | 0 | 1 | 2 | 0 | 2 | −2 | 1 |
ሰኔ ፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
1 – 1 | ![]() |
ሰኔ ፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
0 – 1 | ![]() |
ሰኔ ፲፩ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
2 – 2 | ![]() |
![]() |
0 – 0 | ![]() |
ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
0 – 1 | ![]() |
![]() |
1 – 0 | ![]() |
ምድብ ዲ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ዲ
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
![]() |
3 | 2 | 0 | 1 | 5 | 1 | +4 | 6 |
![]() |
3 | 1 | 1 | 1 | 2 | 2 | 0 | 4 |
![]() |
3 | 1 | 1 | 1 | 3 | 6 | −3 | 4 |
![]() |
3 | 1 | 0 | 2 | 2 | 3 | −1 | 3 |
ሰኔ ፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
0 – 1 | ![]() |
![]() |
4 – 0 | ![]() |
ሰኔ ፲፩ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
0 – 1 | ![]() |
ሰኔ ፲፪ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
1 – 1 | ![]() |
ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
0 – 1 | ![]() |
![]() |
2 – 1 | ![]() |
ምድብ ኢ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኢ
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
![]() |
3 | 3 | 0 | 0 | 5 | 1 | +4 | 9 |
![]() |
3 | 2 | 0 | 1 | 4 | 2 | +2 | 6 |
![]() |
3 | 1 | 0 | 2 | 3 | 6 | −3 | 3 |
![]() |
3 | 0 | 0 | 3 | 2 | 5 | −3 | 0 |
ሰኔ ፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
2 – 0 | ![]() |
![]() |
1 – 0 | ![]() |
ሰኔ ፲፪ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
1 – 0 | ![]() |
![]() |
1 – 2 | ![]() |
ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
1 – 3 | ![]() |
![]() |
1 – 2 | ![]() |
ምድብ ኤፍ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤፍ
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
![]() |
3 | 1 | 2 | 0 | 3 | 1 | +2 | 5 |
![]() |
3 | 1 | 1 | 1 | 4 | 5 | −1 | 4 |
![]() |
3 | 0 | 3 | 0 | 2 | 2 | 0 | 3 |
![]() |
3 | 0 | 2 | 1 | 4 | 5 | −1 | 2 |
ሰኔ ፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
1 – 1 | ![]() |
ሰኔ ፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
1 – 1 | ![]() |
ሰኔ ፲፫ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
0 – 2 | ![]() |
![]() |
1 – 1 | ![]() |
ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
3 – 2 | ![]() |
![]() |
0 – 0 | ![]() |
ምድብ ጂ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ጂ
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
![]() |
3 | 2 | 1 | 0 | 5 | 2 | +3 | 7 |
![]() |
3 | 1 | 2 | 0 | 7 | 0 | +7 | 5 |
![]() |
3 | 1 | 1 | 1 | 4 | 3 | +1 | 4 |
![]() |
3 | 0 | 0 | 3 | 1 | 12 | −11 | 0 |
ሰኔ ፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
0 – 0 | ![]() |
![]() |
2 – 1 | ![]() |
ሰኔ ፲፫ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
3 – 1 | ![]() |
ሰኔ ፲፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
7 – 0 | ![]() |
ሰኔ ፲፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
0 – 0 | ![]() |
![]() |
0 – 3 | ![]() |
ምድብ ኤች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤች
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
![]() |
3 | 2 | 0 | 1 | 4 | 2 | +2 | 6 |
![]() |
3 | 2 | 0 | 1 | 3 | 2 | +1 | 6 |
![]() |
3 | 1 | 1 | 1 | 1 | 1 | 0 | 4 |
![]() |
3 | 0 | 1 | 2 | 0 | 3 | −3 | 1 |
ሰኔ ፱ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
0 – 1 | ![]() |
![]() |
0 – 1 | ![]() |
ሰኔ ፲፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
1 – 0 | ![]() |
![]() |
2 – 0 | ![]() |
ሰኔ ፲፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. | ||
![]() |
1 – 2 | ![]() |
![]() |
0 – 0 | ![]() |
የጥሎ ማለፍ ደረጃ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ዋና መጣጥፍ፦ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ
የ፲፮ ዙር | ሩብ-ፍፃሜ | ግማሽ-ፍፃሜ | ፍፃሜ | |||||||||||
ሰኔ ፲፱ – ፖርት ኤልሳቤጥ | ||||||||||||||
![]() |
2 | |||||||||||||
ሰኔ ፳፭ – ጆሃንስበርግ | ||||||||||||||
![]() |
1 | |||||||||||||
![]() |
1 (4) | |||||||||||||
ሰኔ ፲፱ – ሩስተንበርግ | ||||||||||||||
![]() |
1 (2) | |||||||||||||
![]() |
1 | |||||||||||||
ሰኔ ፳፱ – ኬፕ ታውን | ||||||||||||||
![]() |
2 | |||||||||||||
![]() |
2 | |||||||||||||
ሰኔ ፳፩ – ደርባን | ||||||||||||||
![]() |
3 | |||||||||||||
![]() |
2 | |||||||||||||
ሰኔ ፳፭ – ፖርት ኤልሳቤጥ | ||||||||||||||
![]() |
1 | |||||||||||||
![]() |
2 | |||||||||||||
ሰኔ ፳፩ – ጆሃንስበርግ | ||||||||||||||
![]() |
1 | |||||||||||||
![]() |
3 | |||||||||||||
ሐምሌ ፬ – ጆሃንስበርግ | ||||||||||||||
![]() |
0 | |||||||||||||
![]() |
0 | |||||||||||||
ሰኔ ፳ – ጆሃንስበርግ | ||||||||||||||
![]() (በተጨማሪ ሰዓት) |
1 | |||||||||||||
![]() |
3 | |||||||||||||
ሰኔ ፳፮ – ኬፕ ታውን | ||||||||||||||
![]() |
1 | |||||||||||||
![]() |
0 | |||||||||||||
ሰኔ ፳ – ብሉምፎንቴይን | ||||||||||||||
![]() |
4 | |||||||||||||
![]() |
4 | |||||||||||||
ሰኔ ፴ – ደርባን | ||||||||||||||
![]() |
1 | |||||||||||||
![]() |
0 | |||||||||||||
ሰኔ ፳፪ – ፕሪቶሪያ | ||||||||||||||
![]() |
1 | የደረጃ | ||||||||||||
![]() |
0 (5) | |||||||||||||
ሰኔ ፳፮ – ጆሃንስበርግ | ሐምሌ ፫ – ፖርት ኤልሳቤጥ | |||||||||||||
![]() |
0 (3) | |||||||||||||
![]() |
0 | ![]() |
2 | |||||||||||
ሰኔ ፳፪ – ኬፕ ታውን | ||||||||||||||
![]() |
1 | ![]() |
3 | |||||||||||
![]() |
1 | |||||||||||||
![]() |
0 | |||||||||||||
የዋንጫ ጨዋታ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ሐምሌ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. 20፡30 |
ኔዘርላንድስ ![]() |
0 - 1 (በተጨማሪ ሰዓት) | ![]() |
ሶከር ሲቲ፣ ጆሃንስበርግ የተመልካች ቁጥር፦ 84,490 ዳኛ፦ ሀዋርድ ዌብ (እንግሊዝ) |
---|---|---|---|---|
ሪፖርት (እንግሊዝኛ) | አንድሬስ ኢኒየስታ ![]() |
ማመዛገቢያዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- ^ ሀ ለ ሐ "FIFA Executive Committee holds historic meeting in Robben Island". FIFA.com (FIFA). 3 December 2009. Archived from the original on 27 April 2015. https://web.archive.org/web/20150427075820/http://www.fifa.com/aboutfifa/organisation/news/newsid=1143269/index.html በ11 August 2012 የተቃኘ.
- ^ (እንግሊዝኛ) "Theron, Beckham and Gebrselassie to star at the Final Draw on 4 December". FIFA.com. FIFA (2 December 2009). በ15 June 2011 የተወሰደ.
- ^ (እንግሊዝኛ) "Draw ignites FIFA World Cup fever". FIFA.com. FIFA (4 December 2009). Archived from the original on 3 November 2012. በ4 December 2009 የተወሰደ.
- ^ (እንግሊዝኛ) "Referees". FIFA.com. Fédération Internationale de Football Association. Archived from the original on 10 February 2010. በ11 February 2010 የተወሰደ.
- ^ (እንግሊዝኛ) "Englishman Howard Webb to referee final". BBC Sport. 9 July 2010. Archived from the original on 8 July 2010. https://web.archive.org/web/20100708190503/http://news.bbc.co.uk/sport1/hi/football/world_cup_2010/8802425.stm በ9 July 2010 የተቃኘ.