ሶዶሬ

ከውክፔዲያ
ሶደሬ
የሶደሬ ፍልውሐ
ከፍታ 1357 ሜትር (4452 ጫማ)
ሶደሬ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ሶደሬ

8°24′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°24′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ሶዶሬናዝሬት በደቡብ-ምሥራቅ አቅጣጫ 21 ኪ.ሜ ርቀት ከኢትዮጵያ እምብርት ላይ የምትገኝ ልዩ የመዝናኛ ሥፍራ ነት። መዝናኛው የአዋሽን ወንዝ ተጠግቶ የተሠራ ሲሆን በጣም ልቆ የሚታወቅበትና ለጎብኝዎች እርካታን የሚለግሰው የተፈጥሮው ሙቅ ውሀ (ሙዋት) ነው፡፡ በመዝናኛው ሲቆዩ ሲቃ የሚያስይዙ የተፈጥሮ ዕይታዎችን ይመለከታሉ፡፡ አዕዋፍ፣ ልዩ ልዩ እንሥሳትና ዕጽዋት የቦታው ማዳመቂያ ፈርጦች ናቸው፡፡መሀረም ዥጠጣ