ሻሊም-አሁም

ከውክፔዲያ

ሻሊም-አሁምአሹር ገዥ ወይም ንጉሥ ነበር። የአሦር ነገሥታት ዝርዝር ሻሊም-አሔ ተብሎ ሲጠቅሰውም ከዚሁ ዝርዝር ሕልውናው ከሥነ ቅርስ መጀመርያው የተረጋገጠ ነው። ምናልባት 1907-1902 አካባቢ ገዛ።

1 ፑዙር-አሹር ልጅና ተከታይ ይባላል። በተገኘው ጽሑፍ ቅርስ ላይ፣ ቤተ መቅደስ ከቢራ መጠጫ ቦታ ጋር ስለ መሥራቱ ነው። ልጁ ኢሉሹማ ተከተለው።


ቀዳሚው
1 ፑዙር-አሹር
አሹር ገዥ
1907?-1902 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ኢሉሹማ