ሻሎም ጋዜጣ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሻሎም ጋዜጣ (ቱርክኛ፦ Şalom) በኢስታንቡልቱርክ አገር በቱርክኛ የሚታተም የአይሁድና ጋዜጣ ነው። ስሙ በእብራይስጥ ሰላም ማለት ነው። ለ5000 ያህል አንባብያን ይሰራጫል።